banner

ምንም ተማሪ ያላሳለፈ ት/ቤት በአዲስ አበባ የለም ተባለ

#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በ2016 የትምህርት ዘመን 21.5 የነበረው በ2017 ዓ.ም 29 ፐርሰንት የሚሆኑት ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ተመዝግባል፡፡

እንደ ሀገር 100 ፐርሰንት ካሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች መካከል 15ቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው፡፡

ምንም ያላሳለፉ ትምህርት ቤት በከተማ አስተዳደሩ የሌሉ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተናውን ያስፈተኑ ሁለቱ አዳሪ ትምህርት ቤቶች 100 ፐርሰንት ለማሳለፍ ችለዋል፡፡

ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም 484 የነበሩ ሲሆን በ2017 ዓ.ም 888 ተማሪዎች ሆነዋል፡፡

ሚኒስቴር መስራቤቱ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን በዛሬው እለት አሳውቋል፡፡

6 comments

Hayat Nigus September 14, 2025 - 5:12 pm

ምን ችግር አለዉ ቢወድቁ ብርሀኑ ነጋ ያጋደመዉን ብርሀኑ ጁላ ያነሳዋል

Reply
Hello Misga September 14, 2025 - 5:14 pm

No more 😂

Reply
Tinsae Roda September 14, 2025 - 5:15 pm

ለፖለትከ ስባ 😂

Reply
Iyobi Dumalo September 14, 2025 - 5:15 pm

📍በክልል ደረጃ ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች

🔹አዲስ አበባ- 888 ተማሪዎች
🔹ኦሮሚያ- 794 ተማሪዎች
🔹አማራ- 385 ተማሪዎች
የሌሎች ክልሎች መረጃ ከ500 በላይ ውጤት ያመጡት ተማሪዎች ቁጥር ለጊዜው አይታወቅም 🤔

Reply
Melese Mulu The Abyssinia September 14, 2025 - 5:16 pm

አይደል ? ምን ስለሆነ ነው?

Reply
Belete Gashaw September 14, 2025 - 5:16 pm

mnm temare kalalefe timrt minster etasu dedeb nw

Reply

Leave a Comment