banner

ጠጅ ቤት 300 ሺህ ብር ተቀጣ

#FastMereja I በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እየተሰራ ባለው የአፍንጮ በር የወንዝ ዳርቻ ልማት ላይ በካይ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቀ የንግድ ተቋም (ጠጅ ቤት) 300 መቶ ሺ ብር መቅጣቱን የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ።

ድርጅቱ በተደጋጋሚ ወደ ወንዝ የሚለቀውን በካይ የፍሳሽ ቆሻሻ እንዲያቆም ግንዛቤ ቢፈጠርለትም ከድርጊቱ መቆጠብ ባለመቻሉ እርምጃ መዉሰዱን ባለስልጣኑ ገልጿዋል።

2 comments

Mu Na October 8, 2025 - 12:56 pm

ሽታው ግን ደስ ይላል የአንቡላው

Reply
Abat Zemaryam October 8, 2025 - 12:57 pm

ጠጅ ፋብሪካ ነው እንዴ ያለው🤔

Reply

Leave a Comment