banner

ፍቅር ሌዘር ዘመናዊ የኦንላይን ሱቁን አስተዋወቀ

#FastMereja I ለበርካታ አመታት ጥራት ያላቸው የቆዳ ውጤቶችን በሱቆቹ ለገበያ ሲያቀርብ የቆየው ፍቅር ሌዘር አሁን ዘመኑን የዋጀ ግብይት ለመፈጸም የሚያስችል ድህረ ገጽ አስተዋወቀ።

ከጃፓኖቹ ካይዘን የልህቀት ማዕከል (Kaizen Excellence center) የበለጸገው ድህረ ገጹ ደንበኞች ካሉበት ሆነው የፈለጉትን የፍቅር ሌዘር ምርቶችን መርጠው በማዘዝ ዴሊቨር እንደሚደርግላቸው ተገልጿል።

ለሀገር ውስጥ ደንበኞች ካሉበት ሆነው በሀገር ውስጥ የባንክ አማራጮች መክፈል የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ በመላው ዓለም ለሚገኙ ደንበኞች የክፍያ አማራጮች እንደሚመቻት ተነግሯል።

ከዛሬ ጀምሮ ከፍቅር ሌዘር ድረ ገጽ www.fikreleatherplc.com የቆዳ ውጤቶችን መግዛት ተጀምሯል።





Leave a Comment