0 #FastMereja I በታሪካዊቷ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ዓመታዊው የጥር ሥላሴ በዓል የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ አከባበር ላይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አማኑኤል አሰፋ እና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔርን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሲቪልና የወታደራዊ አመራሮች ተገኝተዋል።
1 comment
🙏🙏