0 #FastMereja I ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛው፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሰነዘሩትን “አንድ ሙሉ ስልጣኔ ዛሬ ምሽት ይጠፋል” የሚል ማስጠንቀቂያ “ተቀባይነት የሌለው” ሲሉ ኮነኑ። ጳጳሱ በኢራን ህዝብ ላይ የሚሰነዘር ማንኛውም ጥቃት የዓለም አቀፍ ህግጋትን የሚጥስ መሆኑን ገልጸዋል።