0 #FastMereja I በምስራቅ ባሌ ዞን ራይቱ ወረዳ አስተዳደር፣ ለአቶ ዋቆ ከድር የ400 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በዛሬው ዕለት በስጦታ አበረከተ።