0 #FastMereja I የኢፌዴሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ታላቅ የወንጌላውያን አማኞች የትንሳኤ በዓል የጸሎትና የዝማሬ ፕሮግራም ላይ በመገኘት በመድረክ ላይ በዝማሬ አገልግሏል።