banner

አርሰናል በአንድ የውድድር ዓመት ቀይ ካርድና ፍጹም ቅጣት ምት ያልተመዘገበበት አስደናቂ ጉዞ

​#FastMereja I የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት አንድም ቀይ ካርድ ሳይመለከት እና አንድም የፍጹም ቅጣት ምት (ፔናልቲ) ሳይሰጥበት ውድድሩን በማጠናቀቅ በአውሮፓ እግር ኳስ አስደናቂ እና ብርቅዬ የተባለ የዲሲፕሊን ታሪክ አስመዝግቧል።

Leave a Comment