0 #FastMereja I የአቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) አዲስ የቴአትር ስራ የሆነው “አቧራው ጨሰ” አርብ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተመርቋል። በምርቃቱ መርሃ ግብር ላይ በርካታ የጥበብ አፍቃሪያን እና የክብር እንግዶች የተገኙ ሲሆን፣ ቴአትሩ ከፊታችን አርብ ጀምሮ ዘወትር አርብ በ12፡00 ሰዓት በአለም ሲኒማ ለተመልካች እንደሚቀርብ ታውቋል።