banner

የወንጂ ስኳር ፋብሪካ የደስታ ከረሜላ ምርቱን በአዳማ ከተማ ማቅረብ ጀመረ

​#FastMereja I የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውን የ”ደስታ ከረሜላ” ምርቱን ለአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በቀጥታ ማቅረብ ጀመረ። ፋብሪካው ለተገልጋዮች ምቹ የገበያ አማራጭ ለመፍጠር ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ፣ ግንብ የገበያ አዳራሽ ልዩ የሽያጭ ማዕከል ከፍቷል።

Leave a Comment