banner

ጥራትና ደህንነቱ ሳይጠበቅ የሚጓጓዝ ጥሬ ወተት ለከፍተኛ የጤና አደጋ የሚያጋልጥ መሆኑ ተገለፀ!

#Fastmereja:- ጥራትና ደህንነቱ ሳይጠበቅ ከቦታ ቦታ የሚጓጓዝ ጥሬ ወተት ለከፍተኛ የጤና አደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ፣ የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ በትራንስፖርትና አያያዝ ሂደት ላይ ተገቢው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

ወተት ከታለበ በኋላ ተገቢው የንፅህና እና የቅዝቃዜ ቁጥጥር (Cold Chain) ሳይደረግለት በሚጓጓዝበት ወቅት እንደ E. coli Salmonella እና Listeria ያሉ አደገኛ ባክቴሪያዎች በቀላሉ የሚራቡበት መንገድ እንደሚሆን ተመላክቷል።

በተለይም ወተቱ ከታለበበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ተጠቃሚው ድረስ ከ 4°C በታች ባለው የቅዝቃዜ መጠን ካልተጠበቀ፣ በሙቀት ምክንያት ተህዋሲያኑ በፍጥነት በመራባት ለከባድ የሆድ ቁርጠት፣ ለተቅማጥ፣ ለትውከት፣ ለሳንባ ነቀርሳ እንዲሁም ለተለያዩ ህመሞች ሊዳርጉ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

ይህ የጤና አደጋ በተለይ በህፃናት፣ በነፍሰ ጡር እናቶች፣ በአረጋውያን እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው ዝቅተኛ በሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ ከባድ ጉዳት የሚያደርስ ነው።

የወተት ደህንነትንና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚከተሉት አበይት እርምጃዎች ሊወሰዱ እንደሚገባ ተመላክቷል፦

ወተትን ለማጓጓዝ ደረጃቸውን የጠበቁ የአሉሚኒየም ወይም የማይዝግ ብረት (Stainless steel) ዕቃዎችን መጠቀም እና የዕቃዎቹን ንፅህና በየጊዜው መጠበቅ፤ የማቀዝቀዣ ዘዴዎችን መጠቀም በትራንስፖርት ወቅት ወተቱ እንዳይበላሽ የቅዝቃዜ ሰንሰለቱን የጠበቁ የመጓጓዣ ዘዴዎችን (Refrigerated transport) መተግበር እንዲሁም ተጠቃሚዎች ጥሬ ወተትን ከመጠቀማቸው በፊት በደንብ አፍልተው የመጠቀም ልምድን ማዳበር እንደሚገባ ነዉ የተገለፀዉ።

በመሆኑም አምራቾች፣ አጓጓዦችና ነጋዴዎች የምግብ ደህንነት መመሪያዎችን በአግባቡ በመተግበርየህብረተሰቡን ጤና የመጠበቅ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል።

ህብረተሰቡ ጥራትና ደህንነቱ ያልተረጋገጠ የወተት ምርት ሲያጋጥመው ወደ 8482 በነፃ በመደወል ጥቆማ መስጠት እንደሚችል ባለሥልጣኑ አስታውቋል።

1 comment

Heyle Gebre Medin October 5, 2026 - 6:59 pm

💯🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 #ስውራ_ማርያምን ከልቤ ነው
በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለያዩ ነገሮች ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞህ በርታም ብለው ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስልክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ልኡል እግዚያብሄር ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው ☎️

0957036994

ነው ደውላችሁ አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ዲማ ጊወርጊስ ገዳም ውስጥ ይገኛሉ
በimo, ማግኘት ትችላላችሁ
የሚሠጧቸው አገልግ
፦
1️⃣##ገንዘብ_ለተወሰደባችሁ_ማስመለሻ
2️⃣##ለመፍትሄ_ሀብት
3️⃣##ለህመም
4️⃣##ለመስተፋቅር
5️⃣##ቡዳ_ለበላው
6️⃣##ለገበያ_ለሁለ_ሰናይ
7️⃣##ለመፍትሔ_ስራይ
8️⃣##ፍቅረኛላጣወይምላጣች
9️⃣##ለሎተሪ
🔟##ለስንፈተ_ወሲብ
🈂️##ድግምት_ለተደገመባችሁ
🈂️##ለእቁብ
🈂️##ለሆቴል_እና_ለሱቅ_ማድመቂያ
🈂️##ሉሉም_ችግር_መፍትሄ_አላቸው ☎️አማክሯቸው

0957036994

✍️አስተውሉ ከዚህ ውጭ ስልክ የላቸውም
አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯

Reply

Leave a Comment