banner

ተፈጸመ

አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ ዛሬ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በቀጨኔ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡

አርቲስቱ ባለትዳር እና የሁለት ወንዶችና የአንዲት ሴት ልጆች አባት ነበር፡፡


5 comments

Dejen M Endale August 27, 2024 - 9:47 am

ትኩረት ለጠለምት ነፍስ ይማር😭

Reply
Biruh Tesfa August 27, 2024 - 9:52 am

ነፍስ ይማር

Reply
Kebad Mizan August 27, 2024 - 9:54 am

Rip😭

Reply
Tegegn Teshome August 27, 2024 - 9:58 am

ያስተዛዝባል የባቡጅንስ ቀብር ላሻ አልከው?😭🙄🙄🙄

Reply
Worku Lemma August 27, 2024 - 10:04 am

ነፍስ ከደጋጎቹ ጉን ትረፍ

Reply

Leave a Comment