banner

በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

#FastMereja
በዚህ ሳምንት “ወረ ቦሌ” የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ያለፈውን ሳምንት ማስጠበቅ ችሏል፣ ገለመሌ የሁለተኛ ደረጃነቱን በዚህ ሳምንትም አስጠብቋል፣ በዚህ ሳምንት የሚካኤል በላይነህ አልበም 4 ሙዚቃዎች ደረጃ ሰንጠረዡን ተቀላቅሏል፣ የአንዱለም አለም ጎሳ እና የሰላማዊት ዮሐንስ ነጠላ ዜማዎችን በደረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ ብዙ የቆዩ ሙዚቃዎች ሆነው ተቀጥሏል።

1ኛ🔸ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 886,584 እይታ
2ኛ🔸አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 549,097 እይታ
3ኛ✅ ሚካኤል በላይነህ (አንድ ቃል) 🎶 548,193 እይታ
4ኛ✅ ሚካኤል በላይነህ (ጠይም) 🎶 530,940 እይታ
5ኛ🔻 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 399,490 እይታ
6ኛ🔻 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 376,297 እይታ
7ኛ✅ ሚካኤል በላይነህ (እንዴት) 🎶 368,115 እይታ
8ኛ🔻 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 341,928 እይታ
9ኛ✅ ሚካኤል በላይነህ (ሳሚኝና ልሙት) 🎶 308,844 እይታ
10ኛ✅ ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 273,426 እይታ

✅ ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ ነሐሴ 25/2016 ዓ.ም

4 comments

እናቴ ኑሪልኝ August 31, 2024 - 4:04 pm

ቬሮ ስ 🙄

Reply
Mika Fay August 31, 2024 - 4:07 pm

Ya warra ቦሌ warra “”ቡልቡላ

Reply
Ťõõfãã Õřŏ Bøŷ August 31, 2024 - 4:07 pm

Wured alordim jon daniel

Reply
MD Kaz Coffee August 31, 2024 - 4:11 pm

ሚኪያስ በላይነህ

Reply

Leave a Comment