0
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሠራተኛ የሆነው አቶ አሸናፊ ወንዲራድ በስራ ቦታ ወድቆ ያገኘውን $7000 (ሰባት ሽህ ዶላር) አስረከበ።
በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኬላዎች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት የቦሌ አየር ኬላ ሠራተኛ የሆነው አቶ አሸናፊ ወንዲራድ በቀን 25/12/2016 ዓ.ም ቦሌ አየር ኬላ በወጪ መንገደኞች ማስተናገጃ ካውንተር ተመድቦ በስራ ላይ እያለ ካውንተር አካባቢ ከነቦርሳው ወድቆ ያገኘውን $7,000 (ሰባት ሺህ) የአሜሪካ ዶላር በማንሳት ለቅርብ ሃላፊው በማሳወቅና በጋራ በመቁጠር በታማኝነት በኤርፖርቱ ውስጥ በሚገኘው የጠፋ እቃዎች ማቆያ ክፍል (lost and found) በማስረከብ ለሁሉም የዶላር ኖት ቁጥር በማስመዝገብ ደረሠኝ በመቀበል አርዓያነት ያለውና ታማኝነቱን የሚያሣይ ተግባር ፈፅሟል።

5 comments
ከንቱ አለም
ይሄ ሰውዬ በቃ መቼም አይቀየርም የደሀ ቅንጡ
በዝቶበት ነዉ ውንጂ አይመልስም ነበር።
ምን አይነት ደነዝ ነው የወደቀ ነገር አታንሳ አልተባለም እንዴ
Melkam ye mengist sera becha seratagnenat zeman😀