banner

የቲክቶክ ጊፍት በአሜሪካ የሀበሾችን ትዳር አፈረሰ

#FastMereja
ስማቸው ያልተጠቀሰ ሀበሻ ባለትዳሮች ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ሀገር ነው። በጋራ የሚጠቀሙበት የካፒታል ዋን የባንክ አካውንት አላቸው ከሰባት ወር በኋላ ባል ወደ ባንክ በአጋጣሚ ሲሄድ እሱ የማያውቀው 50ሺ ዶላር ወጪ መሆኑን ይመለከታል ይላል ፋስት መረጃ ከታዲያስ አዲስ የሰማው ዘገባ፣ ከዛ የባንኩን ኃላፊዎች ሲያናግር 50ሺ ዶላሩ ለቲክቶክ አፕሊኬሽን ወጪ እንደሆነ ይነገረዋል።

ባል ወደ ቤት በመግባት ባለቤቱን ሲጠይቅ “ስራ ስለሌለኝ ለመደበሪያ ብዬ ነው ቲክቶክ ስጠቀም ለጊፍት ያወጣውት” የሚል ምላሽ ከሚስቱ ያገኛል፣ ባል እሺ በማለት ነገሩን ተቀብሎ ከቆይታ በኋላ 50ሺ ዶላሩ ለአንድ ወንድ ቲክቶከር ብቻ ወጪ እንደሆነ ይደርስበታል።

ጉዳዩ ወደ ፀብ ተቀይሮ በመሃል ሽማግሌ ገብቶ ትዳሩ መቀጠል ሳይችል በፍቺ ተጠናቋል።

የጊፍተር ትዳር ተበተነ።

10 comments

ሳሚቪቫ ቪቫ September 2, 2024 - 2:52 pm

ቲክቶክ መቼ ነዉ ሚዘጋዉ

Reply
Fû Âd September 2, 2024 - 2:52 pm

እንዳንዴ በድብድብ የሚፈቱ ችግሮችን በንግግር ባናረዝማቸው ጥሩ ነው

Reply
አርሰናል ዋንጫ ይበላል September 2, 2024 - 2:52 pm

ጆን ዳንኤል ነው 🚶‍➡️

Reply
Melkamu Mata September 2, 2024 - 2:52 pm

ወይ ዘንድሮ አለ

Reply
Hanan Habeshawit September 2, 2024 - 2:52 pm

ሞጣን ማመን ልጀምር ነው🤭

Reply
Demeke Gichamo September 2, 2024 - 2:53 pm

Well deserve and well devorced give that man a beer he deserve it 👌

Reply
ዱብ እዳ September 2, 2024 - 2:53 pm

በሞት መቀጣት አለባት

Reply
Mu Beckham Maldinì September 2, 2024 - 2:53 pm

አሜሪካ ስለሆኑ እንጂ በዝምታ ያለፋት ኢትዮጵያ ሁነው ቢሆን ይገላት ነበር ደሞም ይገባታል

Reply
Binike Binike September 2, 2024 - 2:55 pm

ከዚህ ምንማረው ምንድነው ??➫

Reply
Beki Mok September 2, 2024 - 2:55 pm

አንድ ምስኪን እህት አለችኝ ያግባልኝ😊

Reply

Leave a Comment