banner

ግሎባል አልያንስ በስልጤ እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች ድጋፍ አደረገ።

#FastMereja
አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ እና በምስራቅ ስልጢ ወረዳዎችእና በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡

በሁለቱ አካባቢዎች ግሎባል አልያንስ ያደረገው የምግብ ድጋፍ 2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የበቆሎ ዱቄት ሲሆን በሁለቱም አካባቢዎች በተቋሙ ተወካዮች አማካኝነት ድጋፉ እንዲደርስ ተደርጓል።





2 comments

ምን ነካሽ ሀገሬ September 6, 2024 - 11:20 am

ጎንደር አማራም ኦርቶዶክስም ስለሆነ አይረዳም !

ፋሺዝም

Reply
Ãbđũĺ Mëĵïđ Ĥñś September 6, 2024 - 11:21 am

ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው

Reply

Leave a Comment