0
በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል የወጣቶች በዓል የሆነው የጎቤ እና ሺኖዬ በዓል ካርኒቫል በአዲስ አበባ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ መከበር ጀምሯል።
Goobee fi Shinooyyee
ጎቤ እና ሺኖዬ





10 comments
እየተሰደደ ሸገር የገባው ባህላቸው
ግብፅ መስሎኝ
የምን ሸኔዬ😁
በጣም አሳስቦኝ ነበር thank you 🙏
ደስ ይላል:: የራሱን ያከበረ ነው የሌላዉን ምያከብረው ::
በተለይ በሸዋ ኦሮሞዎች ዘንድ በደማቁና በልዩ ሁኔታ ይከበራል
በግብፅ ፍቅር የተጠመደ ትውልድ ከዚህ በኋላ ስለ ኢትዮጵያ ሲያወረ እንዳልሰማው።
ፊንፊኔ ነው የሚባለው
ጊዜ ጀግና
ባአሉ ይከበር እሺ ኢትዮጵያን ከማይወድ ማህበረሰብ ጋር ኢትዮጵያዊ ሁኖ መኖር እንዴት ይከብዳል አንድ ባንዴራ እንኳን ተሳስቶ የያዘ የለም