0 #FastMereja ተማሪ ዮናስ ንጉሴ ሽልማቱ ትምህርቱን ለመቀጠል የሚረዳኝ ሲሆን በኮምፒውተር ሳይንስ በመማር ሀገሩን ለመለወጥ እንደሚጥር ተናግሯል። የሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ተፈሪ ሀይለመለኮት እንደተናገሩት ዮናስ ንጉሴ በጦርነት ምክንያት የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ቢያጋጥመውም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡ ኩራት ተሰምቶታል ብለዋል ሲል ትግራይ ቴሌቪዥን ነው የዘገበው።
1 comment
Congratulation