banner

ባለበት ይቀጥል ተብሏል!

#FastMereja
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከመጭው እሁድ ጀምሮ የትራፊክ መጨናነቅን ያስቀራል ያለውን የብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ የሚሰጡ መስመሮች መለየቱን ይፋ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ፋስት መረጃ ባገኘው መረጃ ቢሮው ቀን ያወጣውን መግለጫ በመተው በቀጣይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር እስክንወያይ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎቱ ባለበት ይቀጥል ብሏል።

6 comments

ተስፍሾ የሚካኤል ልጅ September 20, 2024 - 5:30 pm

በአይሬ ሰአት በምርቃና የተላለፈ ውሳኔ መሆኑን ደርሰንበታል 😄

Reply
Sintayehu Leshe September 20, 2024 - 5:31 pm

The most backward transport system in the world

Reply
Michael Miki September 20, 2024 - 5:33 pm

Mendnu yakamut gen?

Reply
Helen Solomon September 20, 2024 - 5:34 pm

ጠዋት መግለጫ ያወጣው ተባሮ ከሰአት አዲስ ተቀጥሮ ነው እንዴ መቼስ አንድ የመንግስት አካል በቀን ሁለቴ አይሳሳትም

Reply
Jossy Dicha September 20, 2024 - 5:35 pm

ውሳኔው ግን የጫት እንዳይሆን
ጫቱም የጉራጌ እንዳይሆን
ምክንያቱም ረጋ ሳይሉ ስለምወስኑ

Reply
Aman Ye Enatu Lij September 20, 2024 - 5:38 pm

አታወዛግቡና አቦ

Reply

Leave a Comment