0
በማታለል ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ክስ የመመስረቻያ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡
የክስ መመስረቻያ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።
በዐቃቤ ሕግ ክስ መመስረቻያ ጊዜ የተጠየቀባቸው ተጠርጣሪዎች 1ኛ የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አባልና የቦርድ ዋና ስራ አስፈጻሚ…
