0
#FastMereja
በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው ”ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ” ውድድር ዘንድሮም 15 ቆነጃጅቶችን በማሳተፍ ተካሂዶ በደራርቱ ተስፋዬ አሸናፊነት ተጠናቋል።



