0
ድምፃዊያኖቻችን እና ሴት አርቲስቶቻችን የት ናቹ? እናንተ ፊት ቀዳሚ ድምፃዊያኖቻችን እናንተ ኩራታችን የሆናችሁ ሴት አርቲስቶቻችን እናንተ ታጋይ የሙዚቃ አቀናባሪዎች እና ባለሙያዎቻችን እናንተ የሀገራችን ጥበበኞች የት ናችሁ??? እባካችሁ የዛሬን ብቻ ስለስንታየሁ ሲሳይ ይመለከታችኋልና አለን በሉን ። ብድራቱን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ🙏 ክፉ አይናካችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – 1000351511285
ዳሽን ባንክ – 5141003450005
አቢሲኒያ ባንክ – 73749093 ስንታየሁ ሲሳይ ወልደ ፃዲቅ

9 comments
ዱባይ መጥቶ መስራት የሚፈልግ ከሆነ እኔ ልወስደው ቃል እገባለሁ በወር 2500 ድርሃም በኢትዮጵያ 75ሺብር የሚፈልግ ከሆነ አናግሩት እና አድራሻውን ስጡኝ😊
They are LIVE
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ባለጌዎች ናቸው ላለው ማሸብሸብ ነው ሚወዱት የሌለው ሰው ሲቸገር ሲሞት ዞር ብለው አያዩም ልታይ ባዮች ናቸው😏
Arif online work lemesirat awurugn
ታዋቂ tiktokeroch live ቢተባበሩት😍መልካም ነዉ ሁፍፍ እንዴት እንዳዛዘነኝ😢😢
ማጣት አንገቱን አስደፊዉ😢
‘ባሎቻቸውን’ ጠይቅ። It is not their money😔
በስንታዬው ሲሳይ የተሰሩ የሙዚቃ ክሊፖች
ይርዳው ጤናው – በማለዳው
ገረመው አሰፋ – አለ ወይ
ትንሳኤ ጎበና- ሰማይ
ሸዊት መዝገቦ ትግርኛ- ፀማዕሓኒ
ኤዴን ገ/ስላሴ ትግርኛ – ሰው ዋኖ
ወንድሙ ጅራ – ከራስ ጋር
ወዘተ
ስንቴ የእዉቀት አባቴ 😭
ልዩ ነህ ❤️
ተደብቀው ፖስቱን ባላየ ስክሮል😭