banner

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በዚህ የጥፋት ሃይል አመራር ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይጀምራል። በዚህ ሂደት ለሚደርስ ማንኛውም

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በዚህ የጥፋት ሃይል አመራር ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይጀምራል። በዚህ ሂደት ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ይህ ቡድን እና አመራሩ ብቻ ተጠያቂ መሆናቸውን ለመላው ህዝብ በዚህ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
#fastmereja

10 comments

Um Mazin Abinsd October 7, 2024 - 3:56 pm

ህዝቡን ይጠንቀቁ

Reply
Dariye Hayiso October 7, 2024 - 3:56 pm

ዶ/ር ደብረጽዮንና ተባባሪዎቻቸው እባካችሁ ለትግራይ እናቶች ርህራሄ ይኑራችሁ😢

Reply
ታርክአየሁ ሺላ October 7, 2024 - 3:57 pm

ጌታ ሆይ መረን

Reply
Firaafis Diinaafis October 7, 2024 - 4:00 pm

ይለይላቸው!
በነዚህ ስልጣን ጥመኞች ምክንያት ከ1ሚሊየን በላይ ትግራዋይ መሰዋታቸው ያሳዝናል::

Reply
እኔ ነኝ October 7, 2024 - 4:01 pm

አይ አብይ

Reply
Tarekegn Gechere October 7, 2024 - 4:06 pm

ቀጣይ የዉጭ ጉዳይ ሚነስትር ጌታቸው ሬዳ ብሆንስ

Reply
አንድ አምላክ ተስፋዬ October 7, 2024 - 4:15 pm

እኛ ምን አገባን በሰው ፖለቲካ …
መጠጣት ነው እንጂ ጉበት እስኪነካ ….!!
አለ ሰውዬው ….

Reply
Tariku Bedada October 7, 2024 - 4:21 pm

ጌች ሲጀመር አይመጥነዉም ለምን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር አይሆንም….

Reply
Abel Ye Mulugeta October 7, 2024 - 4:23 pm

ጌታቸው ረዳ በTDF ተጠርንፎ ለሕግ ይቅረብ 🙏🏿

Reply
Yohannes Tefera October 7, 2024 - 4:23 pm

በለው

Reply

Leave a Comment