0
በአለም ገበያ የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚቆይ የሁሉም የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
– ቤንዚን – ብር 91.14 በሊትር
– ነጭ ናፍጣ – ብር 90.28 በሊትር
– ኬሮሲን – ብር 90.28 በሊትር
– ቀላል ጥቁር ናፍጣ – ብር 100.20 በሊትር
– ከባድ ጥቁር ናፍጣ – ብር 97.67 በሊትር ሆኗል።
– የአውሮፕላን ነዳጅ በሊት 77.76 ብር ሆኗል።

4 comments
የአውሮፕላን ነዳጅ ስለሚረክስ ህዝብ እያጋጨህ አውሮፕላን ግዛ 😁
እግዚኦ እና እንዴት ሊደረግ ነዉ?
በለው 🤔 ይሄ ብልፅግና የተባለ የሽፍታ ስብስብ ህዝቤን በረሀብ ሊጨርሰው ቆርጦ ተነስቷል !
እንኳንም መኪና ያልገዛሁ በእግሬ እሄዳለሁ ለጤናዬም ጥሩ ነው ቦርጭም ቢጤ አለኝ ይቀንስልኛል ይጠጡት ነዳጁን👍👍