0 #Urgent አፋልጉን‼️‼️ ህጻን ናታኒም ገብረ በዛሬዉ እለት ከንጋት ኮከብ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን ተከታትሎ ከወጣ በኋላ አለመመለሱን ወላጆቹ አሳዉቀዋል። ህጻን ናታኒም የ 5ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን አዋሬ አካባቢ ነዉ የሚኖረዉ። በመሆኑም ህጻን ናታኒም ገብረን ያያችሁ በ 0910682333 ወይንም 0952444848 በመደወል እንድትጠቁሙን ወይንም በአቅራቢያችሁ ወዳለ ፖሊስ ጣቢያ እንድትወስዱት ወላጆቹ ጠይቀዋል። Share Share Share #ዳጉ_ጆርናል
1 comment
መድሃኒዓለም ይጠብቅህ ባባዬ።