banner

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚሁ መሰረት

📌 ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር፣
📌 ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚንስቴር ሚንስትር፣
📌 ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር ሆነው ተሾመዋል።



10 comments

Kibrom Ashenafi October 18, 2024 - 8:36 am

ፍትሕ ሚንስትር 😂

Reply
FA YS II October 18, 2024 - 8:36 am

*ባል የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር * ሚስት ፍትሕ ሚንስትር 🤣

Reply
Sebsibe Seifu October 18, 2024 - 8:37 am

መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

Reply
Tinsu Tinsina October 18, 2024 - 8:37 am

ሞጣንስ

Reply
Justin Facts October 18, 2024 - 8:38 am

አሁን ነዉ የህፃናት መዋልያ

Reply
Zerihun Haile October 18, 2024 - 8:39 am

ስንት ወር ይቆያሉ??

Reply
Mame Firmino October 18, 2024 - 8:40 am

*ባል የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር * ሚስት ፍትሕ ሚንስትር 🤣

Reply
Yitayal Demissie October 18, 2024 - 8:40 am

ፍትህ ሚንስትር አለ እንዴ🙄

Reply
ዘይኮውን ኮይንለይ October 18, 2024 - 8:40 am

የኛን ተራ መቼ ነው!?
እንደ ጨው ሁሉም እየቀመሰ ነው🤔🤔🤔

Reply
ተመስገን ማከይ October 18, 2024 - 8:42 am

ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም

Reply

Leave a Comment