banner

ግዙፉን አውሮፕላን በዚህ ወር ይረከባል።

#FastMereja I የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውና ”Ethiopia land of origins” በሚል መጠሪያ የተሰየመው ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን በያዝነው ጥቅምት ወር ከኤርባስ ኩባንያ ሊረከብ ነው፡፡

3 comments

ሔዊየ ብርሀኑ October 21, 2024 - 7:19 am

ከዛ ወታደር ያመላልሳል የራሱን ህዝብ ለማስጨረስ ።

Reply
Yotor Telila October 21, 2024 - 7:20 am

ከእኔ ኑሮ ጋር የሚያያይዘው ነገር አለ?

Reply
Yetu BM October 21, 2024 - 7:20 am

Wow ❤

Reply

Leave a Comment