በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
የሶና ታከለ “ወረ ቦሌ” ነጠላ ዜማ ለተከታታይ ሳምንታት ከአንደኛ ደረጃነት የሚያወርደው ሙዚቃ አልተገኘም በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ደማጭነት በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን አለቀቀም። ሃና ግርማ ያወጣችው “ምን መሰለህ” ነጠላ ዜማ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፣ ሌላኛው አዲስ ሙዚቃ የአደም መሐመድ “ሹቢቱ” ነጠላ ዜማ ነው።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 813,857 እይታ
2ኛ🟢 ሃና ግርማ (ምን መሰለህ)🎶 689,809 እይታ
3ኛ🔴 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 335,424 እይታ
4ኛ🟢 አደም መሐመድ (ሹቢቱ)🎶 281,401 እይታ
5ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 258,071 እይታ
6ኛ🔴 ሳሌሚያ (አለም ብሬ) 🎶 257,570 እይታ
7ኛ🔴 ማህሌት ወንድሙ (እሺ አትለኝም ወይ) 🎶 252,518 እይታ
8ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 244,160 እይታ
9ኛ🟡 ሐና ግርማ (ባንተ ላይ) 🎶 214,343 እይታ
10ኛ🟡 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 214,306 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም

9 comments
ጊዜው የዘረ*ኞች ነው
ይመቸዉ ትላንት መጥታ አዲስ አበባ ትላለች እንዴ አራት ኪሎ ከዚህ በኋላ የባለቤቱ ናት አለቀ😍😍
ማነው😳
አይ ባለ ግዜ ዘፈኑ ቀጥታ ፋ-ኖን ይመለከታል አይደለም 😅😅😅
ይሄ ልጅ የወዳጅና የጠላት ልብ እኩል ሰቅዞ ይዟል 😆
አደም መሀመድ (ሹቢቱ) 👍👍👍
ይገባዋልልልልልልልልልልልልልልልል
Kezefenu ayiker enda Sona Takele…bebado meda, zeraf akaki zeraf malet gize yalefebet new
ይጋባሃል Warra boolee 💪💪