0 በድሬደዋ እና ሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን መካከል አሁን በተከሰተው የሰደድ እሳት ምክንያት ለግዜው የባቡር እንቅስቃሴ የቆሜ ቢሆንም ፣ እሳቱን ለመቆጣጠር እና አገልግሎቱን ለማስጀመር የድሬደዋ የእሳት አደጋ እና የሽንሌ ዞን ሀላፊዎች ከጣቢያው ሰራተኞች ጋር በመሆን ባደረጉት ርብርብ እሳቱን ማጥፋት ተችሏል። በዚህ አጋጣሚ ለተረባረቡት ሁሉ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው። ታከለ ኡማ (ኢ/ር)
1 comment
😘😘😀😘