banner

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 107 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ አዛውንት ላይ የተሳካ የከፊል ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ተሰርቷል

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 107 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ አዛውንት ላይ የተሳካ የከፊል ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ተሰርቷል። የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በኘራይቬት ዊንግ የሙሉ ዳሌና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና መጀመሩ ይታወሳል ።

3 comments

Fadi Bint Islame October 29, 2024 - 2:43 pm

ያው ሴትየዋ አትጠቅምም ብለው ተጫወቱባት😂😂😂😂

Reply
Amey Sehal October 29, 2024 - 2:44 pm

107 ዓመት ሞልቷቸዋል ምን አያመጡም ነው

Reply
Ibrahim Abduraman October 29, 2024 - 2:45 pm

በነ እማማ ብሷል ማለት ነው🤔

Reply

Leave a Comment