0 📌 በሊቢያ የሚደረገው ጉዞ እጅግ አደገኛ ሆኗል፣ አሁንም ኢትዮጵያዊያን ጉዞ አላቆሙም የሚያሳዝነው ደላሎቹ ወጣቶቹን እያገቱ ብር አስልኩ እያሉ ስቃይ የሚያደርሱባቸውን ቪዲዮ ለቤተሰብ ይልካሉ። ዛሬ የተለቀቀው ቪዲዮ በአንድ እህታችን ላይ የሚደርሰውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ያሳያል። ቪዲዮ በቴሌግራም ገፃችን ላይ ያገኙታል። ያሳዝናል 💔 📌 https://t.me/fastmereja 📌 https://t.me/fastmereja
10 comments
ያሳዝናል እንዲህ አይነቱን ባትለጥፍ፣እንርዳት በቻልነው
Hijabuanm tlebsalech tmertuanm tmaralech
Betam nawu miasazinawu
So sad
uuuuffff iwunet yasazinal gin min madreg yichalal wogen hulum yawnew ale zefagnu
ቪዲዮውን ያላያችሁ አትዩት 😭😭😭💔💔💔
😭😢💔💔uff
So sad
ኤጭ😏😏😏
ሰው እንዴት ነው የበከተው😴😴😴
ጎበዝ ከሰው ሀገርም ስቃይ አገርቤትም ስቃይ