banner

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በጉዱሩ ወረዳ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ጉዳት ሳያደርስ ዝናቡን እንዲያቆም በዛሬው እለት በገበያ ስፍራ ሁሉም

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በጉዱሩ ወረዳ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ጉዳት ሳያደርስ ዝናቡን እንዲያቆም በዛሬው እለት በገበያ ስፍራ ሁሉም በየእምነቱ ፈጣሪን ሲለምን ውሏል።
#FastMereja




10 comments

Mekedes Mekdi November 2, 2024 - 7:42 pm

ብልፅግና ከስልጣን ሳይወርድ ፈጣሪ አይታረቀንም የስንት ሰው ነብስ ሲጠፋ የስንት ሰው ደም ሲፈስ ነው የሚውለው😢

Reply
Marta Kifle November 2, 2024 - 7:43 pm

ጸሎታችሁ ይሰማላችሁ 🤲🙏

Reply
Aku Tomas November 2, 2024 - 7:43 pm

Egzeru teslotachum yisemalachu 😥🙌

Reply
Asha Feya November 2, 2024 - 7:43 pm

መፍትሄ በመዳፍ!🙏🙏

Reply
Taafese D Teshome November 2, 2024 - 7:45 pm

ምን አለ እንደነዚ ሁላችንም በንድ ቃል በየኃይማኖታችን ወደ ፈጣሪ ብንፀልይ😿

Reply
Markos Manore November 2, 2024 - 7:46 pm

እግዚአብሔር ፀሎታቸዉን ይስማ!

Reply
Mujibe Akmel November 2, 2024 - 7:47 pm

ህዝቡማ እንደዚ ፈጣሪው ይፈራል ፖለቲከኞች ሠው መሆናቸው ረሡ እንጂ

Reply
Yetinayet Ye Kelem November 2, 2024 - 7:47 pm

ጌታ ሆይ አስበን🙏

Reply
ግዮን ስዩም November 2, 2024 - 7:48 pm

😥

Reply
አበበ መኮንን November 2, 2024 - 7:48 pm

እኛም ጋር ዝናብ በዝቷል። ፈጣሪ ይታረቀን

Reply

Leave a Comment