0
በአለም አዲስ አገር ለሆነችው ደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር በሁለቱ አገራት መካከል አገናኝ ለሚሆን መንገድ ግንባታ የሚውል ነው።
የአራት አመት እፎይታ ኖሮት በ10 አመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድር ከ738 ሚሊየን ዶላር በላይ ነው።
በደቡብ ሱዳን ድንበር ውስጥ የሚገነባው 220 ኪሜ መንገድ በኢትዮጵያ ተቋራጮች እና አማካሪዎች እንዲከናወን በሁለቱ አገራት ከስምምነት መደረሱ ተገልጿል።
የብድር አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ እንደሚሆን ነው የተጠቀሰው ሲል ካፒታል ነው ያስነበበው።

10 comments
ይመቻት😂🤣
ተበድረን አበድረናል!!
እግዚአብሔር ሰጠ አብይ ነሳ 😭
Bravo my Country!
ገና ለአሜሪካ Qarshii ብድር እንሰጣለን።😃
ከ አለም ባንክ ተበድረህ ማበደር የማያልፍለት ደሀ ሀብታም ይጋብዛል ማለት ነው ደቡብ ሱዳን በ2025 በጣም GDP ያቸው ከሚየድጉ ሀገራት ተርታ IMF መድባታል ።
ያም ሆነ
ኢትዮጵያ ተርባለች!!!!ሰሚ አጣንኮ ጎበዝ….
በ አፍሪካ ቀንድ ኢትዮፕያንም አመሪካ አመሪካ ያጫዉታታል በለኛ💉
Qinee mehonu new🤓