0
እኛ የ1997 ተመዝጋቢዎች እጣ ጉዳይ ምን ይሻላል? በአካውንቱ ውስጥ በቂ ብር ተቆጥቦ እያለ በቤቶችና በባንክ መካከል የመናበብ ችግር ምክንያት እጣው ሳይወጣ ቀርቶ እያለ ነገር ግን ችግሩ ምንድነው ብለን ወደ ቤቶች በማቅናት ስንጠይቅ ያገኘነው ምላሽ ግን ባንክ ያስገባችሁት ገንዘብ እነሱ ጋር 0 ቁጠባ እንደሚል እና ከባንክ በተመዝጋቢው ስም የኮንደሚንየም ቁጠባ የብር መጠኑን አጽፈን ደብዳቤ እንድናመጣ በታዘዝነው መሰረት አምጥተን ለቤቶች አስገብተን ደብዳቤውን ሲስተም ላይ ለማስገባት እያመለላለሱን 4ወር ሆኖናል።
ሲጀመር መንግስትን አምነን የቆጠብነውን ገንዘብ በራሱ በመንግስት መስርያ ቤት ሰራተኞች ስህተት ምክንያት 0 ብር ነው በማለት ማስቀመጣቸው ሳያንስ የእኛን ጉዳይ ምን ለማድረግ እንዳታሰበ እና ጉዳያችን ቸል ሊባል አይገባም እባካችሁን ይህን ጉዳይ አሳውቁን።
