banner

ይህ ከኢትዮጵያውያን እናት እና እባት የተወለደ ህፃን ባሮክ ማቲያስ ፍሬው ይባላል።

በአሜሪካ 50 ግዛቶች ከተውጣጡ ህፃናት ጋር Babyofthe year በሚል እየተወዳደረ ይገኛል። ውድድሩን ድምፅ ለመስጠት Donation እና Free vote ሲኖረው Donationኑ ለBaby to baby foundation የሚሆን ነው። እናንተ ነፃ ምርጫውን በመጠቀም ብትመርጡት 25 ሺህ ዶላር አሸናፊ ሆኖ ለትምህርት ቤቱ ይሆነዋል።

ከአሸነፈ ጥቅሙ ብዙ ነው። ለብዙ የልብስ ማስታወቂያዎች ካስት ይደረጋል።

እንምረጠው መምረጥ የሚቻለው እስከ ነገ ጠዋት 12 ሰዓት ነው።

https://babyoftheyear.org/2024/barok-dfeb?fbsh=1&fbclid=IwY2xjawGQW21leHRuA2FlbQIxMQABHYoZIdfYa2OuU2uS8uOMl9YgXcSquGzeltxE_8fXEWtpmvLRPXN-cdY47A_aem_ihuDnhvLZfryXt3NF08yDg

7 comments

Birhan Talemye Mohamed November 7, 2024 - 4:36 pm

@followers @highlight ጓደኞቼ ኑ እየመረጣችሁ ሌላውን ሰው አበረታቱልኝ 🙏አመሠግናለሁ ወገኖቼ 🙏

Reply
Magna Hagere November 7, 2024 - 4:37 pm

ፊቱ የሽማግሌ ነው።

Reply
Mulle Haile November 7, 2024 - 4:40 pm

vote arigewalew

Reply
Hika Man November 7, 2024 - 4:40 pm

Mache sira haxxan?

Reply
Aschalew Gebeyew November 7, 2024 - 4:42 pm

Done

Reply
Yared Belay November 7, 2024 - 4:42 pm

ብሄሩ ምንድነው መጀመሪያ

Reply
Abay Filmon November 7, 2024 - 4:43 pm

ስራ ፈት

Reply

Leave a Comment