banner

በ600 ሚሊዮን ብር የተገነባው ኦምና አዲስ ሆቴል ተመረቀ

#FastMereja

ኦምና አዲስ ሆቴል ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ተመረቀ። ኦምና አዲስ ሆቴል 11 ወለል ያለው ሲሆን ለግንባታው 600 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደወጣበት ተገልጿል።

ሆቴሉ 45 መኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ሬስቶራንት፣ ባር፣ ሳውና ስቲም፣ ሞሮኮ ባዝ፣ 2 የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ዘመናዊ የስፖርት ባር እንዳለው ተነግሯል።

በአቶ ይርጋ ማህረይ እና ወ/ሮ ሳምራዊት ካሳሁን ባለቤትነት የተገነበው ሆቴሉ አሁን ለ60 ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር እስከ 100 ሰው የስራ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል።





10 comments

Irafu Rafa Kafala November 9, 2024 - 9:43 am

Yet akebabi naw

Reply
እስታም ቦዳ አቡቼ November 9, 2024 - 9:45 am

የት አካባቢ እንደሆነ አልተገለፀም።ግን ቆጥቦ አጠራቅሞ ነው 600 ሚሊዮን የደረሰው🤔

Reply
Ayinamaw Alemayehu Zerfenesh November 9, 2024 - 9:45 am

ሰው ግን ብር ከየት ነው የሚያመጣው

Reply
Beyene Teklay November 9, 2024 - 9:45 am

Congregation yrga

Reply
Abduselam Ahmed November 9, 2024 - 9:46 am

የአዳነች ነው በለኝ

Reply
Shiferaw ZArmania November 9, 2024 - 9:48 am

ዜናው ከመቼቱ ውስጥ “የት” የሚለውን ጥያቄ አልመለሰም

Reply
Sadam Ðrèäm Böý November 9, 2024 - 9:48 am

Bravo

Reply
Tamirat Menchose November 9, 2024 - 9:49 am

አካባቢ አልተገለፀም

Reply
Torban Dhuguma Hod November 9, 2024 - 9:51 am

የት ነዉ የተገነባዉ?

Reply
ገብረ ስላሴ ተሻለ ተሻለ November 9, 2024 - 9:51 am

ኢኳቶሪያል ጊኒ

Reply

Leave a Comment