banner

ማንችስተር ሲቲ ዛሬም በብራይተን ሽንፈት አጋጥሞታል።

ብራይተን 2 – 1 ማንችስተር ሲቲ

10 comments

Åyana Mengesha November 9, 2024 - 7:54 pm

Tenhag out😜

Reply
Mahi Mohammed Abafita November 9, 2024 - 7:54 pm

ዳኒ ከመቶን እንኳን ደስ አለህ በልልኝና ታሪክ ያለ ክለብ ፈልገህ ድጋፍ በልልኝ በዝች ጣፋጭ አንደበትህ የኔ ፋስት

Reply
Tilahun Teshome November 9, 2024 - 7:55 pm

After Stay humble

Reply
Ras Wuba Shasha November 9, 2024 - 7:56 pm

አርሰናልም ነገ ይሸነፋል
ቼ 2-1አ

Reply
Dariye Hayiso November 9, 2024 - 7:56 pm

የተባረረው ቴንሃግ ነው ፔፔ ግራ ገባኝ😎

Reply
Mursel Mursel November 9, 2024 - 7:58 pm

ገና ለገና ዩናይትድ አሰልጣኝ ሲያመጣ ክለቡ ሁል ተደናግጠዋል

Reply
Seid Seido November 9, 2024 - 7:59 pm

እንዲያዉም ለሮድሪ ሌላ ለየት ያለ ሽልማት ይዘጋጅለት የፔፕ ዋነኛዉ ቁልፉ እርሱ እንደሆነ 100% ታምኖዋል ፡፡

Reply
Birhanu Tesfay November 9, 2024 - 8:00 pm

ኡፍ ተመስገን ይሄ ሽንፈት ለሊቨርፑልም በረከቱ ይደረው😂

Reply
Jirenya Tsegaye November 9, 2024 - 8:01 pm

stay humble hhhhhhh

Reply
Degineh Tefo November 9, 2024 - 8:02 pm

የCity ዘመን አልፏል። ተራው የዩናይትድ ነው 😁

Reply

Leave a Comment