banner

«ሀገሪቷ ነዳጅ አውጥታ ታንበሸብሸናለች ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ከነዳጅ ማደያ ነዳጅ ጠፍቶ ቁጭ አላለም! ምን ጉድ ነው! ማደያ ላ

«ሀገሪቷ ነዳጅ አውጥታ ታንበሸብሸናለች ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ከነዳጅ ማደያ ነዳጅ ጠፍቶ ቁጭ አላለም! ምን ጉድ ነው! ማደያ ላይ አንድ፣ ሁለት ሰዓት ተሰልፎ ማሰለፍ ውርደት አይደለም ወይ? ምን ማድረግ ይቻላል!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

አቤል ቡና November 11, 2024 - 7:12 pm

እስኪ ይቺ ሄርመን ምትባለውን አጣብሰኝ🤣

Reply
ፍቅር ያሸንፋል November 11, 2024 - 7:13 pm

አባይ ተገድቦ ሲያልቅ ለዜግነት ይከፈላል ተብሎ ተገድቦ ሲያልቅ መብራት ክፍያ በ3 እጥፍ ጨመረ!!

Reply
Prosperity Medemer November 11, 2024 - 7:13 pm

Electric car 🚗💨 #greenenergy #sustainable

Reply
Temesgen Sisay November 11, 2024 - 7:13 pm

2 ሰአት? እኛ ሰፈር አንድ ቀን ሙሉ ነው ሰልፍ

Reply
Dagmawi Haile Dires November 11, 2024 - 7:13 pm

አሁን ነው የባነናችሁ 😂😂

Reply
ጃን ሆይ November 11, 2024 - 7:14 pm

ወ/ሪት የንግግርም ጥሩ አለው እኮ አንቺ ቢያንስ መኖሩን አይተሽ ነው አንድ ወይም ሁለት ሰዓት መሰለፍ የሰለቸሽ እኛ ድሬ ላይ ሳምንት አለፈን ማደያዎች ቤንዚል የለም ብለው ከዘጉ።

Reply
Helen Solomon November 11, 2024 - 7:14 pm

ወ/ሮ ሔርመን ውሀ የቅንጦት ሆኖ መሀል ከተማ ጀሪካን ይዘን መንከራተት ከጀመርን አንድ ወር ከአንድ ሳምንት ሆነን አንቺ ስለ ነዳጅ ነው ያሳሰበሽ 50 አመት ከእኛ ቀድመሻል እኛ ገና ውሀ ላይ ነን 🤧🥺

Reply
የቋራው ካሳ November 11, 2024 - 7:15 pm

ለሱዳን አብድረን ነው እስኪመለስ ጠብቁ

Reply
ቢንያም ዋና November 11, 2024 - 7:15 pm

ይሄ ህዝብ ስያካብድ ነው እንጂ ምንም የሚቾክልበት ጉዳይ የለዉም 😂
በእግሩ መሄድ ይችላል እኮ❤
ስለአዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ

Reply
Daniel Mitiku November 11, 2024 - 7:16 pm

ይህች ሴትዮ የምያበርድላት ወንድ ይጥፋ።።የእቋትራል ጊኒ በረከት ይድረሰኝ።

Reply

Leave a Comment