banner

ሙዚቀኛ መሰለ አስማማው አረፈ

ለ20 ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስመጥር የክራር ተጫዋች እና አቀናባሪ የነበረው መሰለ አስማማው ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። ሙዚቀኛ መሰለ ባደረበት ህመም ለወራት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ አርፏል ።

10 comments

Hazard Ahmed November 12, 2024 - 12:16 pm

Rip😭😭😭

Reply
Aman Abyssinia-one November 12, 2024 - 12:18 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Biniyam Belete November 12, 2024 - 12:19 pm

ነብስ ይማር

Reply
Lili Ye Su November 12, 2024 - 12:20 pm

ከምንድነው ያረፈው 🙄 ሲዖል እየገቡ ማረፍ አለ?

Reply
Abenezer Tesfaye November 12, 2024 - 12:29 pm

RIP

Reply
አበበ ሞላ November 12, 2024 - 12:34 pm

R.I.P

Reply
Zerihun Belihu November 12, 2024 - 12:38 pm

RIP

Reply
መግነጢሳዊው መግነጢሳዊው November 12, 2024 - 12:49 pm

እኔ ብቻ ነኝ የጀግና የነብይ ፊት የታየኝ

Reply
Ahadun Ahad Selam November 12, 2024 - 12:51 pm

R I P

Reply
Tesfaye Taye November 12, 2024 - 12:53 pm

ነፍስ ይማር።

Reply

Leave a Comment