banner

«ከመንግስት ሰራተኛ ጋር ላለመቀያየም ብዬ ነው እንጂ ሰማያዊ ባሶችን ብናገራቸው ደስ ይለኛል! በስሱ ስናገር… አነዳዳቸው እጅግ

«ከመንግስት ሰራተኛ ጋር ላለመቀያየም ብዬ ነው እንጂ ሰማያዊ ባሶችን ብናገራቸው ደስ ይለኛል! በስሱ ስናገር… አነዳዳቸው እጅግ አደገኛ ነው፣ አምቡላስ በሉት፣ በዛ ላይ የማያቋርጥ ክላክስ ነው የሚያደርጉት ይታረም!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

2 comments

Hailu Nurga November 12, 2024 - 7:08 pm

የሜትር ታክሲዎች ጋጠወጥነት ይብሳል።

Reply
ተስፍሾ የሚካኤል ልጅ November 12, 2024 - 7:09 pm

አንቺም በፌስቡክ ጡሩንባሽን እየነፋሽ አልቻልንሽም

Reply

Leave a Comment