0
የ30 አመት የዕድሜ ጋፕ በመካከላቸው ያላቸው 2ቱ ጀረክ ፖል እና ማይክ ታይሰን ፍልሚያቸውን መላው አለም በጉጉት የተጠበቀው ሲሆን ፍልሚያው ከተጠበቀው ተቃራኒ በሆነ መልኩ ተጠናቋል…
የ57 አመቱ ማይክ ታይሰን ሙሉ 8ቱን ዙር ተፋልሞ መጨር ችሏል ፡ ጄክ ፖል ከውድድሩ አስቀድሞ ሲያስመለክተው ከነበረው ዲስርስፔክት ባህሪ በተቃርኖ ሪንግ ውስጥ ለማይክ የሚገባውን ክብር በመስጠት የክብር ፍልሚያ አድርጓል።
እነዛ የድንጋይ ያክል ክብደት እና ጥንካሬን የተላበሱ የማይክ ቡጢዎች እርጅና ተጫጭኗቸው ለወጣቱ ጄክ ፖል አደጋ መፍጠር ሳይችሉ ቀርተው ሊረቱ ችለዋል።
ጄክ ፖል ጨዋታውን ቀድሞ በዝረራ የሚጨርስበት ብዙ ዕድል ቢያገኝም ለማይክ ክብር በመስጠት ጨዋታው በነጥብ እንዲያልቅ በማድረጉ ከበርካቶች ዘንድ ሙገሳን አስጥቶታል።
ሸገር ስፖርት አሬና!

10 comments
ህይወት እንድህ ናት! ሁልጊዜ ባለድልና አሸናፍ አታደርግህም! አንድ ቀን ጊዜው ለባለተረኛው ታስረክባለች! ትልቁ ቁምነገር በተሰጠህ ጊዜ የምመጡትን ድሎችን ማጣጣም መቻልህ ነው!
Iron man 💪
ያዉ ክብር ለሚገባዉ ክብር መስጠት ጥሩ ነዉ ግን ይሄ ዜና ከኛ #ከኢትዮጵያውያን ጋ ምን አገናኝዉ
ጀረክ ማነው?!
ጀረገግ
ድራማ ነበር 😁
በቦታው ነበርኩ አረ እንደዚ አላደረገም ታይሰን ነው ደሞ ያሸነፈው
የተፃፈ script ነው ሚመስለው
ታይሰን ሁሌም ጀግና ነው ክብር ይገባዋል
Tysen 1st
ቀናኒሳን አስታወሠኝ የባለፈዉን ኦሎንፒክ🙏