0
«እዚህ ሀገር ትልቁ ችግር አንዱ በአንዱ ቁስል ይስቃል፣ ያላግጣል፣ በራሱ ሲደርስ ግን ፈጣሪን ይማፀናል፣ ፈጣሪዬ ሆይ ታረቀኝ ይላል፣ እንዴት ይታረቀን! አንዳንዱማ ፈጣሪም በክልል ለያይቶ የሚመለከተን የሚመስለው አለ» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
«እዚህ ሀገር ትልቁ ችግር አንዱ በአንዱ ቁስል ይስቃል፣ ያላግጣል፣ በራሱ ሲደርስ ግን ፈጣሪን ይማፀናል፣ ፈጣሪዬ ሆይ ታረቀኝ ይላል፣ እንዴት ይታረቀን! አንዳንዱማ ፈጣሪም በክልል ለያይቶ የሚመለከተን የሚመስለው አለ» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
ከዚህ ፖስት ላይ የሳቁት ማሳያችን ናቸዉ ። አሁን ይሄ እዉነታ ምኑ አስቋቸዉ ይሆን ?
ጌታ ሆይ ተሎ ና
እመጣለሁ ብለሄን እየጠበቅንህ ምነው ቀረህ በይልኝ
የ አርሰናል ደጋፊ በ ዩናይትድ ሽንፈት ይስቃል
የ ዩናይትድ ደጋፊ በ አርሰናል ሽንፈት ይስቃል ሁለቱም በራሳቸው ሲደርስ በ ዳኛ ያሳብባሉ 😏
Well explained!
ሲጀመር የቦሌ ሰው ፈጣሪን ያውቃል?
ወ/ሪት ሄርመን መቼ ነው ወይዘሮ የሚባሉት በጣም አሳስቦናል
Fact
ወ/ሪት ሄርመን አግብታ አትገላገለንም ወይ👀
አይዞን ጎበዝ ቢበዛ ማለቅ ነው ከዛ ቸከፋ አይመጣም
Fact ለመጀመሪያ ጊዜ።