0
«በታላቁ ሩጫ ቀዩን ሜዳልያ አግኝቼ ወደ ቤት ስገባ ቤተሰቦቼ በውጤቱ ተደስተው 25ሺ ዶላር ሸልመውኛል፣ ውጤቱን የሰሙ የሰፈር ሰዎች የሮጥኩበትን ጫማ በጨረታ 600ሺ ብር ገዝተውታል፣ የቡድን ስራ ቢኖር ከዚህ የተሻለ አመጣ ነበር! ዜግነቴን ሳልቀይር የኦሎምፒክ ኮሚቴው ያነጋግረኝ» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
😅😅😅
ከቀይ ሜዳሊያ የተሻለ ምንድን ነው? ሰማያዊ? ወይስ አረንጓዴ
ሄርመን ፣ ዜግነትሽን አትቀይሪም
ኦሎምፒክ ኮሚቴው ውጤትሽን ተመልክቷል ፣ በቀጣይ በፓራ ኦሎምፒክ እንድትወዳደሪ ይሆናል😆
ልሳደበ ነበር ግን ‘ሄርሞን ከቦሌ’ የሚለውን ሳነብ ተረጋጋሁኝ.
ቦሌ ያለው የነ ወ/ት ሄርመን ቤት በኮሪደር ልማት(ጥፋት) ስም ፈርሶ ቱሉ ዲምቱ ገብተው የለም እንዴ?
ወይዘሪት ሄርመንን ታላቁ ሩጫን ኦሎምፒክ ነው ብሎ ያስሮጣት ማነው😂
ወይዘሪት ሄርመን = አብይ አህመድ
የማትገባበት የለም
ዋሊያዎቹስ እንቀይራለን አላሉም
ወ/ሪት ተከበሪ 🙌
እሺ እንደዛ እናደርጋለን 😉