0 #FastMereja I ዛሬ በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ወደ ኢብስዊች ታውን ያቀናው የማንችስተር ከተማው ማንችስተር ዩናይትድ አንድ እኩል በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል።
10 comments
😓
ሴት ልጅ ላንተ ብላ እራሷን ካጠፋች ትወድካለች ማለት ነዉ ቶሎ አግባት
ማንቼስተር ዮናይትድ
አሰልጣኝ ቀይሮ
ያገኘው ነገር ቢኖር
ፀጉር ነው 😂😂
🚩 አሰልጣኝ ቀይሩ በለሃብት ቀየሩ ማንቼ ማንቼነቱን አይተውም 🙌
🌹 ዌልካም ቱ ፕሪሚየርሊግ አሻጋሪው🌹
ወይ ሻሺቱ አሰልጣኝም ቀይራ ያው እኮ ሆነች? ምን ይሻላትል እኔ ምለው ለምን ደጋፊ ቀይራ አትሞክርም?🤔🤔
ከመሬት ነው ያገኘው የወደቀ
All man unted player are lazy especially Mazuroi zirkizee rashiford
Tenhug ብሆን ቢያንስ 2 ለ 0 ያሸንፍ ነበር🙈🙈🙈 ቅሽርቾ ማንቼ
የሱ ይባስ😞
ኦናና ዮናይትድን ለቀቀ እንዴ የማንቸ ተጫዋቾች በሙሉ ወደሱ ለማግባት ሲረባረቡ ነው ያመሹት ነጥቡ በቂነው ከጨዋታው አኳያ !!