banner

ሚስ ድሽታ ግና

የባካ ዳዉላ አሪ ወረዳ የካይሳ ቀበሌ ተወላጇ ወጣት በላይነሽ በዛብህ የMiss Dishta gina ውድድር አሸናፊ ሆናለች።

10 comments

Kena Tise KT November 26, 2024 - 6:13 pm

𝗘𝘄𝘂𝘆 𝗦𝘁𝗮𝗺𝗶𝗿 🫰😊

Reply
ቤተሳይዳ ሲሳይ November 26, 2024 - 6:15 pm

ዲሽታ ጊና ክልል ነውዴ ዘፈን ነበርኮ ሚመስለኝ😥

Reply
Bereket Elsae Zerfu November 26, 2024 - 6:16 pm

ስለዚህ? 🤔🙄😴

Reply
ፍቅርተ ካሳሁን November 26, 2024 - 6:17 pm

ቆጂት 🥰

Reply
ሰላም ጎንደሬዋ November 26, 2024 - 6:18 pm

ዘፋኙን ክልል አደረጋችሁትዴ💔🥺

Reply
Zerihun Wolebo Man November 26, 2024 - 6:19 pm

በላይነሽ በዛብህ ከጎጃም ሄዳ ተወዳደረችና አሸነፈች-አቸው!☺
የአሪ ብሔረሰብ የማይወክል ስም ቢኖር
‘በላይነሽ በዛብህ’😁

Reply
ሣንች ነኝ November 26, 2024 - 6:21 pm

አድራሻዋን እባካችሁ ለ ጓደኛዬ Sami Tsehay ልዳርለት😂😂

Reply
Ahadun Ahad Selam November 26, 2024 - 6:25 pm

ለዲሽታ ጊና /ስንታየሁ ታሪኩ ምን ሸለመችው!!!

Reply
Daniel Mitiku November 26, 2024 - 6:26 pm

ዎዮ እነሱጋም ሚስ ኣለ እንዴ ዎገን።ለጋምቤላም ተስፋ ኣለን።

Reply
Yosef Deneke November 26, 2024 - 6:28 pm

Mn malet nw?

Reply

Leave a Comment