banner

ህወሓት ችግሩን ካልፈታ ፌደራል መንግሥት ክልሉን እንደሚረከብ መግለጹን አቶ ጌታቸው ተናገሩ

የህወሓት አመራሮች በውስጣቸው ያለውን በመፍታት ያዋጣል የሚሉትን መንገድ የማያቀርቡ ከኾነ፣ ብልጽግና የክልሉን አስተዳደር ራሱ ሊይዘው እንደሚችል ማሳሰቢያ መስጠቱን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።

10 comments

Belachew Beyene November 26, 2024 - 7:33 pm

የቱ ፌደራል መንግስት 😂

Reply
Kirubel Tarekegn November 26, 2024 - 7:33 pm

ችግራቸውን በሰላም ቢፈቱ ይሻላል ካልሆነ ግድ ነው

Reply
Ones Love November 26, 2024 - 7:34 pm

ደግሞ እንደገና ሌላ….. 🙄

Reply
Tadele Negash November 26, 2024 - 7:35 pm

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Reply
Filary Ozuna November 26, 2024 - 7:35 pm

ለምን ግን ሰላማችን አይሰጡንም

Reply
Haile Michael Gebre November 26, 2024 - 7:35 pm

ዥልጥ አብይ ስምንት ወር ወጥረን ያባረርነው የጦርነት የሱስ ኖሮን መሰለህ

Reply
Helen Solomon November 26, 2024 - 7:36 pm

የትኛው ፌዴራል🙄 በልፅግና በአሁን ሰአት ከኦሮሚያ ክልል ውጪ የሚያስተዳድረው ክልል አለ ወይ🤔

Reply
Dinku Mechal November 26, 2024 - 7:36 pm

😂😂😂ጌች ችግር ወደ ብልግና ሸጠው።

Reply
Henok Abebe November 26, 2024 - 7:36 pm

ሰካራም በለው ህወሓት ቀላል ፓርቲ አድርጎታል እሱ እራሱ ህወሓት ውስጥ ሆኖ ሕውሓትን አያውቃትም

Reply
Bezabih Mersha November 26, 2024 - 7:36 pm

ጌች ግን ምን አጃጃለው
ከበሰበስኩ አይቀር ሆነ እኮ ነገሩ
2 ሚ ህዝብ ያለቀው በስልጣን መሆኑን ዘንግተው ድጋሜ ወደዛው ይመለሱ ?
#ያሳፍራል ማርያምን

Reply

Leave a Comment