0
ወንድሜ ስራ ያስከብራል ሀገርም ያኮራል ሲባል ሰምተህ ታቃለህ ?
አው! እውነት ነው ስራ ያስከብራል ወንድሜ አንገትህን ደፍተህ ስራህን በርትተህ ስራ፣ ሰነፍ ከሆን ድህነት ይዛመድሀል ሳታውቀው ከሰው በታች አድርጎ ቤተሰብ ያደርገሀል ። ድሃ ከሆንክ ደሞ እመነኝ ሰላምታህ ሁሉ ልመና የሚመስላቸው ብዙ ናቸው። እና በርትተህ ስራህን ስራ ወዳጄ ። ራእይ ይኑርህ በትንሽ ጀምረህ እራስህን ለትልቅ አላማ አዘጋጅ። የስራ ትንሽ የለውም ስራ ያስከብራል ። በእጅህ ያለችው ስራ ትንሽም ብትሆን እራስህን ለትልቁ እያዘጋጀህ ትንሿን ስራ እንደ ትልቅ በርትተህ ስራ። ስራ ስራ ስራ … ስራ ያስከብራል ሀገርም ያኮራል !!!
ከድሬዳዋ ዙሪያ የደረሰ ምርት ለድሬዳዋ
ቾምቤ ገበሬው – ድሬዳዋ




7 comments
የሚሰሩ እጆች አላህ በረካዉን ያስፍንባቸዉ🖐
እሁድ ቄን አይሰራም
ወዳጀ እኔ ስራ አጥ ነኝ ማንኛውም ስራ ካለ አሰሩኝ እባካችሁን
ጀግና ይሉሃል እንዲህ ነው
መስራት መበርታቱ እንዳለ ሆኖ ለክርስቲያን ከ አስርቱ ትዕዛዝ አንዱ ሰንበትን ማክበር ነውና ሰንበትን ማክበር ያስፈልጋል ስኬታችን እግዚአብሔር የሚከብር የሚመሰገንበት እርሱ የማያዝንበት ሲሆን ጥሩ ነው
እሁድን በቤተክርስቲያን ✅
Jegina yakoral berta wendim
እሁድ ስራ የሚሰራበት ቀን ሳይሆን በህብረት ጌታ እየሱስ የሚመለክበት ቀን.