0 በደብረ ማርቆስ ከተማ መኳንት ናጋ የተባለው የ18 ዓመት ወጣት የወሲብ ንግድ ከሚሰሩ ሴቶች ጋር በመመሳሰል ሲዘርፍ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ግለሰቡ ቀበሌ 08 በአብማ አካባቢ ሴት በመምስል ማታ የወሲብ ንግድ ከሚሰሩ ሴቶች ጋር አብሮ በመሆን ገንዘብ በመቀበል ከአካባቢው በመጥፍት በተደጋጋሚ የወንጀል ድርጊት ሲፈጽም የነበረው ግለሰብ በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር መዋሉን ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዘግቧል።