banner

የኢፕሲዊች ታውኑ አምበል ግብፃዊው ሳም ሙርሲ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን የሚደግፈውን አርምባንድ ለማድረግ ሳይቀበል መቅረቱ ታው

የኢፕሲዊች ታውኑ አምበል ግብፃዊው ሳም ሙርሲ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን የሚደግፈውን አርምባንድ ለማድረግ ሳይቀበል መቅረቱ ታውቋል።

የእስልምና እምነት ተከታይ የሆነው ሳም ሙርሲ ሀይማኖቴ ስለማይፈቅድ ይህንን አርምባንድ አላደርግም ሲል ተናግሯል።

ኢፕስዊች ታውን ባወጣው መግለጫ የተጨዋቻቸውን ውሳኔ እንደሚደግፉ ያስታወቁ ሲሆን ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ጎን እንደምንሆነው ሁሉ የተጨዋቻችንን ውሳኔም እናከብራለን ብለዋል።

Via: ሸገር ስፖርት አሬና

9 comments

Tofik Arsenal December 2, 2024 - 8:19 pm

ይመቸው 😊❤️👍

Reply
Hayim Ril December 2, 2024 - 8:19 pm

ይመቸው 👐🏿

Reply
Sadat Gunners December 2, 2024 - 8:20 pm

Muslim mehon…metadel…new

Reply
Gifft Farrahh December 2, 2024 - 8:20 pm

ጀግና ነው

Reply
Mesoud Erdogan December 2, 2024 - 8:21 pm

Alhamdulillah

Reply
Paul G. Gidebo December 2, 2024 - 8:23 pm

🙏!

Reply
Abdi Hassen December 2, 2024 - 8:24 pm

ብዙ ጊዜ በዚህ ነገር የሚያኮሩን ሙስሊም ተጨዋቾች ናቸው የእውነት ጀግና ነው !!

Reply
ሄሎ መሊ December 2, 2024 - 8:25 pm

ኢፕስዊች መግለጫ ራሱ ደስ ሲል።
የተጨዋቹን ውሳኔ እናከብራለን

Reply
Prince Ãmútïk December 2, 2024 - 8:26 pm

ማሻ አላህ Kardeshim benim 🔥❤

Reply

Leave a Comment