banner

የክርስቲያል ፓላሱ አምበል ማርክ ጉሂ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ድጋፍ በተዘጋጀው የካፒቴን አርምባንዱ ላይ I Love Jesus

የክርስቲያል ፓላሱ አምበል ማርክ ጉሂ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ድጋፍ በተዘጋጀው የካፒቴን አርምባንዱ ላይ I Love Jesus ብሎ በመፃፉ ምክንያት ሊቀጣ ነው ተባለ

ተጨዋቹ ሁሉም አምበሎች የግብረሰዶማውያን አርማ እንዲያደርጉ በመደረጉ ምክንያት አርምባንዱ ላይ ኢየሱስን እወዳለሁ ብሎ ፅፏል

በዚህም የሀይማኖት እና ፖለቲካዊ መልዕክት ማስተላለፍ አይቻልም በሚል እንደሚቀጣ እየተዘገበ ይገኛል

Via: ሸገር ስፖርት አሬና

10 comments

Abaynew Simegn December 3, 2024 - 9:21 am

He is brave

Reply
Nigussie Teshome Esatu December 3, 2024 - 9:21 am

I love Jesus for ever#Jesus above የበላይ ነዉ every thing below him

Reply
FanTwo Wotango Fw December 3, 2024 - 9:21 am

ኢየሱስ ያድናል ።

Reply
ከአድማስ ባሻገር አብረን እንሻገር December 3, 2024 - 9:22 am

Yes we Love Jesus

Reply
Abdi M. K. Lamu December 3, 2024 - 9:23 am

Arm band melibes metewu neberebet..

Reply
Kabiru H Teferi December 3, 2024 - 9:24 am

የipswich አምበል ደግሞ ጭራሽ አለበሰም ነበር።
ምክንያቱም እሱ ሙስሊም ስለሆነ።

አላህን ፈርቶ😘

Reply
Senait Tsegeab December 3, 2024 - 9:25 am

ኢየሱስ ያድናል።

Reply
Dere Baba December 3, 2024 - 9:25 am

Love jesus

Reply
Yosef Geja December 3, 2024 - 9:29 am

Please every body stand with him

Reply
Fu Fufi December 3, 2024 - 9:32 am

እውነተኛ አማኞች ከነ እንቢ ያሉት ናቸው አልሀምዱሊላህ ኒዕመተል ኢስላም❤❤

Reply

Leave a Comment